Saturday, April 15, 2017
ትንሣኤን ስናከብር ልናስተውለው የሚገባን አቢይ ጉዳይ . . .
›
በዓለ ትንሣኤ በክርስትና ሕይወት ውስጥ ታላቅ ክብርና ግምት ከሚሰጣቸው በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡ የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በመንግሥተ ሠማያት በእግዚአብሔር ሐሳብ ከተሠራልን እረፍት ጋር በ...
1 comment:
ትምህርተ ንስሓ (ክፍል ሁለት)
›
“ እለውስተ ንስሓ ሀለውክሙ አትኅቱ ርዕስክሙ/ በንስሓ ውስጥ ያላችሁ ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ ” ሥርዐተ ቅዳሴ በሥርዐተ ቅዳሴያችን ከእግዚኦታ በኋላ ዲያቆኑ “ እለውስተ ንስሓ ሀለውክሙ አትኅቱ ርዕስክሙ/ በንስሓ...
መጀመሪያይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ አምስት
›
(መዳንና በጎ ምግባራት በመጀመሪያይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልዕክት) ቁ. 1-3 ‘‘ኢየሱስ መሲሕ እንደሆነ የሚያምን ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዷል፡፡ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል፡፡ እግዚአ...
Tuesday, January 31, 2017
መጀመሪያይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ አራት
›
መጀመሪያይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ አራት (መዳንና በጎ ምግባራት በመጀመሪያይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልዕክት) ቁ. 4 “ ልጆች ሆይ እናንተ ግን ከእግዚአብሔር ናችሁ፣ ክፉውንም አሸንፋችሁታል፡፡ ” ...
ቅዳሴ ቄርሎስ (ክፍል ሁለት)
›
ቅዳሴ ቄርሎስ (ክፍል ሁለት) ይህን ንጹሕ ቅዱስ መስዋዕት በፊትህ እናቀርባለን፤ ስለ አቤልና ስለ ሴት፤ ስለ ሄኖክ፤ ስለ መልከ ጼዴቅም፡፡ ስለአብርሃም፣ ስለ ይስሐቅና ስለ ያዕቆብ፤ ስለ ሙሴና ስለአሮን፤ ስለ ...
›
Home
View web version